በዱባይ እና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትየጵውያን ኮሚኒቲ ማኅበር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከአባላት ጋር ተወያይቶ አቅጣጫ ለማስቀመጥ አባላቱን ያሳተፈ የጠቅላላ-ጉባዔ ለማካሄድ አቅዷል፡፡ የጠቅላላ ጉባዔው እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 17 ቀን 2025 በሻርጃ ሆሊደይ ኢን ሆቴል ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን የማኅበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በጠቅላላ-ጉባዔው ላይ ተገኝታችሁ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
በዱባይ እና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማኅበር
#ethiopiancommunitydubai #uae #ethiopiancommunity




Leave a Reply