ጠቅላላ ጉባኤ አሁን እየተካሄደ ነው።

በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማኀበር

4ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ፣በሻርጃ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስለ ጀኔራል ጽ/ ተወካይ: የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣የተለያዩ ማህበራት ተወካዮች፣ዲፕሎማቶች፣ በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲና የኮሚዩኒቲ ማኅበር ተወካዮች፣ የሀይማኖት አባቶች፣የቆንስላና የኮሚዩኒቲ ማህበር ሰራተኞች በተገኙበት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ ለማስቀመጥ በአሁኑ ወቅት በመካሄድ ላይ ነው::

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *